ኢታን ንዋኔሪ ወደ ጀርመን አቅንቷል !

ኢታን ንዋኔሪ ወደ ጀርመን አቅንቷል !
የአርሰናሉ የአጥቂ አማካይ ኢታን ንዋኔሪ ቦርስያ ዶርትመንድን ለአንድ አመት በውሰት ይቀላቀላል።
ኢታን ንዋኔሪ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን ለማጠናቀቅ ወደ ጀርመን ማቅናቱ ተገልጿል።
የ 19ዓመቱ ንዋኔሪ ተጨማሪ መደበኛ የጨዋታ ሰዓት እንዲያገኝ እዚህ ውሳኔ ላይ መደረሱ ተነግሯል።
ቦርስያ ዶርትመንድ ኮንስታንቴሊያስ መጎዳቱን ተከትሎ ንዋኔሪን ለማስፈረም መመልከቱ ተዘግቧል።
በተጨዋቹ የውሰት ውል ውስጥ የመግዛት አማራጭ እንዳልተካተተ ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe