ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋን አውቃለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋን አውቃለች !
ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋን አውቃለች !

የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የ 2027 የግብፅ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር ከዩጋንዳ ጋር ደርሶ መልስ የምትጫወት ይሆናል።

በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ አሸናፊ ከሞሮኮ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

የመጀመሪያው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ መስከረም 18/2019 ዓ.ም የመልስ ጨዋታ ደግሞ መስከረም 26/2019 ዓ.ም ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች