ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢትዮጵያ የምድብ ተጋጣሚዋን አውቃለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢትዮጵያ የምድብ ተጋጣሚዋን አውቃለች !
ኢትዮጵያ የምድብ ተጋጣሚዋን አውቃለች !

ከ 20ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር በታንዛንያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል።

በውድድሩ የሚካፈለው የ ኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚዎቹን አውቋል።

ኢትዮጵያ በምድብ ሶስት ከደቡብ ሱዳን እና
ሩዋንዳ ጋር መደልደሏ ይፋ ተደርጓል።

የውድድሩ አሸናፊ እና የፍፃሜ ተፋላሚ ሴካፋ ዞንን በመወከል ለ 20ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ያልፋሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች