ኢናኪ ዊሊያምስ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !

ኢናኪ ዊሊያምስ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !
የጋና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ኢናኪ ዊሊያምስ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ማግለሉን አስታውቋል።
ኢናኪ ዊሊያምስ በሰጠው አስተያየት " ጋና የሰጠችኝ ከእግርኳስም በላይ ነው " ሲል ገልጿል።
የ 32ዓመቱ አጥቂ ኢናኪ ዊሊያምስ ለጋና ብሔራዊ ቡድን 28 ጨዋታዎችን በማድረግ ሁለት ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ተጨዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በሁለት አለም ዋንጫ እና አንድ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሳትፏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe