ኢንተር ሚያሚ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

ኢንተር ሚያሚ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !
ኢንተር ሚያሚ የቀድሞውን የሊዮኔል ሜሲ የቡድን አጋር ኪሊ ጎንዛሌዝ በአሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።
ክለቡ አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ክለቡን ከለቀቁ ወዲህ በጊዚያዊ አሰልጣኝ እየተመራ ነበር።
ይህንንም ተከትሎ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ኪሊ ጎንዛሌዝ ቡድኑን በሀላፊነት ተረክበዋል።
ኪሊ ጎንዛሌዝ እና ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በጋራ ተጫውተዋል።
በወቅቱ ሊዮኔል ሜሲ የአርጀንቲና የመጀመሪያ ጨዋታውን እንዲሁም ኪሊ ጎንዛሌዝ የመጨረሻ ጨዋታዎችን እያደረጉ ነበር።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe