ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢንፋንቲኖ ላይ የወንጀል ክስ ሊቀርብ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢንፋንቲኖ ላይ የወንጀል ክስ ሊቀርብ ነው !
ኢንፋንቲኖ ላይ የወንጀል ክስ ሊቀርብ ነው !

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ በወንጀል ክስ ሊመሰርት መሆኑ ተነገረ።

ዩኤፋ ፕሬዝዳንቱን በመደበኛ ፍርድ ቤት በወንጀል የከሰሰው አለም ዋንጫውን ለመሸጥ ሞክረዋል በሚል ነው።

ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ስዊዘርላንድ ውስጥ የወንጀል ክሱ እንደሚመሰረትባቸው ተዘግቧል።

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንቱ ዳግም እንዳይመረጡ ድጋፉን መንፈጉ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች