ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንፋንቲኖ የሰራው ጥፋት የለም ” ሳሙኤል ኤቶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንፋንቲኖ የሰራው ጥፋት የለም ” ሳሙኤል ኤቶ
“ ኢንፋንቲኖ የሰራው ጥፋት የለም ” ሳሙኤል ኤቶ

የካሜሮን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ኤቶ ለፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።

“ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ምንም አይነት ስህተት ስርቷል ብዬ አላስብም “ ሲሉ ሳሙኤል ኤቶ ተናግረዋል።

የኢንፋንቲኖን የአለም ዋንጫውን ድርሻ የመሸጥ እቅድ የደገፉት ሳሙኤል ኤቶ እቅዱ በድጋሜ እንዲታይ ተስፋ እንደሚያደርጉ ጠቁመዋል።

ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋኖ በቅርቡ የአለም ዋንጫውን የተወሰነ ድርሻ ለመሸጥ የጀመሩትን እቅድ ማቋረጣቸው አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች