ኤንሪኬ የባሕር ዳርቻ ተሰየመላቸው !

ኤንሪኬ የባሕር ዳርቻ ተሰየመላቸው !
ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በትውልድ ስፍራቸው እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በስፔን ሂሆን ከተማ በስማቸው የተሰየመውን የባህር ዳርቻ መርቀዋል።
ሉዊስ ኤንሪኬ በስፍራው ስለ ቤተሰባቸው ንግግር ያደረጉ ሲሆን ስሜታዊ ሆነውም ታይተዋል።
ስለ ስፔን የአለም ዋንጫ ጉዞ የተጠየቁት ኤንሪኬ “ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከባድ ናቸው ቡድኞች አጥብቀው ይከላከላሉ “ ብለዋል።
አክለውም ጥሩ እየተጓዝን ነው በቀጣይ ጨዋታዎች የተሻለ እንቅስቃሴ እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe