ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ
“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ዛሬ ጥሩ ምልክቶች እንዳሳያቸው ገልጸዋል።

“ አጀማመራችን በፈለግነው ልክ አልሄደም  “ ያሉት ካሪክ “ ባለፉት ጨዋታዎች በምርጥ ብቃታችን ላይ አልነበርንም ” ብለዋል።

“ ነገርግን ተጨዋቾቹ ዛሬ ጥሩ ምሳሌዎችን አሳይተዋል ፤ ኳስ ስንይዝ ፈጣን ነበርን ” ሲሉ ገልጸዋል።

ውድድሩን በድል መጀመራቸውን አስፈላጊ ሲሉ የገለፁት ካሪክ “ እሁድ ሌላ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀናል “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች