ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እስካሁን እያለቀስኩ ነው ” የሜሲ ወላጅ እናት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እስካሁን እያለቀስኩ ነው ” የሜሲ ወላጅ እናት
“ እስካሁን እያለቀስኩ ነው ” የሜሲ ወላጅ እናት

የሊዮኔል ሜሲ ወላጅ እናት ልጃቸው ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉ ማዘናቸውን ገልፀዋል።

“ እስካሁን እያለቀስኩ ይሄ እንደሚፈጠር እናውቅ ነበር መላው ቤተሰቡ አዝኗል “ ሲሉ ወላጅ እናቱ ተናግረዋል።

“ ገርግን ዋናው እሱ ደስተኛ መሆኑ ነው “ ሲሉ ጨምረው ገልጸዋል።

አክለውም " አባቱ ሁልጊዜ አንተ ኳስ ስታቆም ምን አደርጋለሁ ይለው ነበር አሁን ሁሉም አንድ ላይ ተፈጠረ የማይታመን ነው " ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች