“ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ሙራት ያኪን

የስዊዘርላንድ አሰልጣኝ ሙራት ያኪን ግብፆች ዳኝነቱን መተቸታቸው ትክክል አይደለም በማለት ተናግረዋል።
“ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ያሉት ሙራት ያኪን “ ቫር አለ ሁሉንም ነገር ይመለከታል ብለዋል።
ከጨዋታ በኋላ “ ነገሮችን በቃላት ለመፍታት መሞከር የለበትም ” ያሉ ሲሆን “ እድሎች ሲኖሩህ ማሸነፍ አለብህ ” ብለዋል።
ሁሉም እድሎች ያሉት ሜዳ ላይ መሆኑን ያነሱት አሰልጣኙ “ ከጨዋታው በኋላ ሰዎችን መስደብ አግባብ አይደለም ሜዳ ላይ መጨረስ ይገባል "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe