“ እንደ ሜሲ አይነት ከቶ የለም ባሎን ዶር ሊሰጠው ይገባል ” ኪሊ ጎንዛሌዝ

ኢንተር ሚያሚ የአሜሪካ እና ሜክሲኮ ሊግ አሸናፊዎች በሚያደርጉት የዋንጫ ጨዋታ ክሩዝ አዙልን 2ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።
ሜሲ በጨዋታው አንድ ግብ አስቆጥሮ ሌላ ኳስ ደግሞ ለካሴሚሮ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
በመጀመሪያ ጨዋታቸው ዋንጫ ያሸነፉት የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ ኪሊ ጎንዛሌዝ “ ሜሲ ዋንጫ ትስማለህ ብሎኝ ነበር ቃሉን ጠብቋል ” ብለዋል።
ስለ ባሎን ዶር ያነሱት ኪሊ “ እንደ ሜሲ አይነት ሌላ ተጨዋች ከቶ የለም ያለጥርጥር ባሎን ዶር ሊሰጠው ይገባል ” ብለዋል።
“ እድሜው እና በአለም ዋንጫ ያሳየው ነገር ሊታይ ይገባል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ከስፖርቱም ባለፈ ላደረገው ነገር ባሎን ዶር ቢሰጠው ፍትሀዊ ነው "ብለዋል።
ሊዮኔል ሜሲ ለኢንተር ሚያሚ ባደረጋቸው 115 ጨዋታዎች 100ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ሜሲ በዚህ አመት በሊጉ በ 22 ጨዋታዎች 19 ግቦችን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን ይመራል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe