ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እንግሊዛውያን ስላሉት ነገር አላየሁም “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እንግሊዛውያን ስላሉት ነገር አላየሁም “
“ እንግሊዛውያን ስላሉት ነገር አላየሁም “

የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ዋና አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ የቀድሞ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ስለ አርጀንቲና የሰጡት አስተያየት ተችተዋል።

“ ያሉትን አላየሁም “ ያሉት ስካሎኒ “ ነገር ግን ማሰልጠን ሳቆም የትኛውም ተጫዋች አልተችም ፣ የትኛውም ሀገር ተጫዋች ቢሆን አላደርገውም “ ብለዋል።

አሰልጣኙ አክለውም ተጨማሪ ሀሳብ ከመስጠት ሲቆጠቡ “ ብሔራዊ ቡድናቸውን ለማገዝ ያደረጉት ተግባር እንደሆነ አስባለሁ “ ሲሉ ገልፀዋል።

ለደጋፊዎቻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ እስከ መጨረሻው ደቂቃ ያለንን ሁሉ ለመስጠት ዝግጁ ነን “ ብለዋል።

“ ለአለም ዋንጫ ፍፃሜ ለማለፍ ዛሬ በሜዳ ያለንን ሁሉ እንሰጣለን “

አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች