እንግሊዝ ሀላንድን ማቆም ትችል ይሆን ?

እንግሊዝ ሀላንድን ማቆም ትችል ይሆን ?
ኖርዌይን የሚገጥሙ ቡድኖች ቀዳሚው ተግባራቸው በተመሳሳይ ኤርሊንግ ሀላንድን ለማቆም መሞከር ነው።
በዚህ ውድድር ይህንን ለማድረግ የሞከሩ ብሔራዊ ቡድኖች ግን አልተሳካላቸውም ነበር።
የማንችስተር ሲቲው አጥቂ ሀላንድ ለኖርዌይ ባደረጋቸው ያለፉት አስራ አራት ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሯል።
በተጨማሪም በዚህ ውድድር ሰባት ጎሎችን በማስቆጠር ከሊዮኔል ሜሲ እና ከኪሊያን ምባፔ በአንድ ጎል አንሶ ይገኛል።
በፕሪሚየር ሊጉ የሚውቁት የሶስቱ አናብስት ተከላካዮች ዛሬ ሌሊት ሀላንድን ለማቆም መንገድ መፈለግ ይጠበቅባቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe