እንግሊዝ ብሔራዊ የደስታ በዓል ታውጃለች !

እንግሊዝ ብሔራዊ የደስታ በዓል ታውጃለች !
እንግሊዝ የአለም ዋንጫውን የምታሸንፍ ከሆነ ብሔራዊ የደስታ በዓል እንደሚታወጅ ተገልጿል።
የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ሀገሪቱ ዋንጫውን ካሸነፈች ብሔራዊ በዓል እንደሚያውጁ ተናግረዋል።
እንግሊዝ እ.ኤ.አ ከ 1966 ወዲህ ለአለም ዋንጫ ፍፃሜ ደርሳ አታውቅም።
ወቅቱ እንግሊዝ ምዕራብ ጀርመንን 4ለ2 አሸንፋ ለመጨረሻ ጊዜ ትልቅ ዋንጫ ያሸነፈችበት ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe