እንግሊዝ ተጫዋቿ በደስታ ገለፃ ላይ ተጎዳ !

እንግሊዝ ተጫዋቿ በደስታ ገለፃ ላይ ተጎዳ ! ሜክሲኮን ያሸነፉት እንግሊዞች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ደስታቸውን በሚገልፁበት ወቅት ጆርዳን ሄንደርሰን መጎዳቱ ተገልጿል። ሄንደርሰን ከማስታወቂያ ቦርድ ላይ ወድቆ እንደሆነ እየወጡ ያሉ መረጃዎች አስነብበዋል። ለበርካታ ደቂቃዎች ህክምና ሲደረግለት የቆየው ሄንደርሰን ኦክስጅን ተደርጎለትም ከሜዳ ሲወጣ ታይቷል። አምበሉ ሀሪ ኬን በሰጠው አስተያየት…


