ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እንግሊዝ ዛሬ ደግሞ የፈጣሪን ግራ እግር ታያለች ” ኢብራሂሞቪች

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እንግሊዝ ዛሬ ደግሞ የፈጣሪን ግራ እግር ታያለች ” ኢብራሂሞቪች
“ እንግሊዝ ዛሬ ደግሞ የፈጣሪን ግራ እግር ታያለች ” ኢብራሂሞቪች

ስዊድናዊው የቀድሞ አጥቂ ዝላቲን ኢብራሂሞቪች ከምሽቱ ጨዋታ በፊት አስተያየቱን ሰጥቷል።

ኢብራሂሞቪች ሲናገርም “ እንግሊዝ ከዚህ በፊት የፈጣሪን እጅ አይታለች ዛሬ ደግሞ የፈጣሪን ግራ እግር ታያለች ” ሲል ተደምጧል።

በ 1986 አለም ዋንጫ ዲያጎ ማራዶና እንግሊዝ ላይ በተለምዶ " የፈጣሪ እጅ " ተብሎ የሚጠራውን ግብ ማስቆጠሩ የሚታወቅ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች