“ እኛም ኮከቦች አሉን ” ኮንሳ

“ እኛም ኮከቦች አሉን ” ኮንሳ
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ኮንሳ ቡድናቸው እንደ አርጀንቲና ከዋክብት መያዙን ገልጿል።
“ አርጀንቲና በትልቅ ደረጃ የሚነሱ ተጨዋቾች ይዛለች ነገርግን እኛም እንዲሁ ይዘናል ” ሲል ኮንሳ አስተያየቱን ሰጥቷል።
የእንግሊዝ አላማ ለፍፃሜ መድረስ መሆኑን ኮንሳ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
ስለ ቡድን አጋሩ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ የተጠየቀው ኮንሳ “ ሜዳ ላይ ጓደኝነት የለም ” ሲል ምላሽ ሰጥቷል።
የእንግሊዝ እና አርጀንቲና ጨዋታ ምሽት 4:00 ሰዓት ይጀመራል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe