ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እኛ ለዋንጫ ለመፎካከር ጊዜ የምንጠብቅ ቡድን አይደለንም ” ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እኛ ለዋንጫ ለመፎካከር ጊዜ የምንጠብቅ ቡድን አይደለንም ” ማሬስካ
“ እኛ ለዋንጫ ለመፎካከር ጊዜ የምንጠብቅ ቡድን አይደለንም ” ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ቶተንሀምን ለመቀላቀል ስለተስማማው ሳቪንሆ የተጠየቁት ማሬስካ “ እሱ ገና በመጀመሪያው ቀን ነው ክለቡን ለመልቀቅ የጠየቀኝ " ብለዋል።

" ኦማር ማርሙሽ ግን አብሮን ነው ያለው የእሱ የተለየ ነው ምን እንደሚፈጠር አላውቅም " ሲሉ ተናግረዋል።

በዝውውር ዙሪያ ከክለቡ ጋር እየሰሩ መሆኑን የገለፁት ማሬስካ " አያስጨንቀኝም ገና አስር ቀናት አሉን “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ እኛ ለዋንጫ ለመፎካከር ትክክለኛውን ሰዓት የምንጠብቅ አይነት ክለብ አይደለንም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ መፎካከር እንፈልጋለን።“ ማሬስካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች