“ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ኢንዞ ማሬስካ

“ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ኢንዞ ማሬስካ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከደርቢው ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ኢንዞ ማሬስካ በሰጡት ቃል “ ማይክል ካሪክ ካለፈው አመት ጀምሮ አስደናቂ ስራ እየሰራ ነው ” ሲሉ ገልፀዋል።
ቡድኑን በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ተረክቦ “ በጥሩ ውጤት አጠናቋል “ ያሉት ማሬስካ አሁንም በጥሩ ሁኔታ ጀምሯል ጥሩ ስራ እየሰራ ነው “ ብለዋል።
ማንችስተር ሲቲ ማክሰኞ ማንችስተር ዩናይትድ ሐሙስ ስለመጫወቱ የተጠየቁት ማሬስካ “ አንዳንዴ የሚያጋጥም ነገር ነው ” ብለዋል።
ባለፈው አመት ሲቲም እንዳጋጠመው ያስታወሱት ማሬስካ “ ማንችስተር ዩናይትድ ዝግጁ እንደሚሆን ጥርጣሬ የለንም “ ሲሉ ገልፀዋል።
አክለውም “ ደርቢ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እፈልጋለሁ "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe