ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እድል ፊቷን አዞረችብን ” ጄሴ ማርሽ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እድል ፊቷን አዞረችብን ” ጄሴ ማርሽ
“ እድል ፊቷን አዞረችብን ” ጄሴ ማርሽ

በ ሞሮኮ 3ለ0 የተሸነፈችው ካናዳ አሰልጣኝ ጄሴ ማርሽ ከጨዋታው በኋላ ጥሩ የተጫወትነው እኛ ነበርን በማለት ተናግረዋል።

“ ምርጡ ቡድን እኛ ነበርን “ ያሉት አሰልጣኝ ጄሴ ማርሽ “ ነገርግን እድል አብራን አልነበረችም ” ሲሉ ገልጸዋል።

አሰልጣኙ አክለውም ሞሮኮ በትልቅ ደረጃ የሚፎካከሩ ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች መያዟን መስክረዋል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች