“ እግር ኳስ ወደ ቤቱ መመለስ አለበት ” ቶማስ ቱሄል

“ እግር ኳስ ወደ ቤቱ መመለስ አለበት ” ቶማስ ቱሄል
የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል እንግሊዝን የአለም ሻምፒዮን ማድረግ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።
“ Football’s Coming Home “ የሚለውን የቡድኑ ጥቅስ “ ወደ እውነታ መቀየር እፈልጋለሁ ” ሲሉ ገልጸዋል።
“ እንግሊዝ የእግርኳስ መፈጠሪያ ነች ” የሚሉት ቱሄል “ ዌምብሌይ ደግሞ መናገሻዋ ነው ለዚህ ነው እግርኳስ ወደ ቤቷ መመለስ ያለባት ” ብለዋል።
በምሽቱ ጨዋታ የተሻለ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ ያነሱት አሰልጣኙ “ በተጋጣሚ ግብ ክልል መቆየት አለብን ” ሲሉ ገልጸዋል።
በተጨማሪም ተከላካዮቻቸው ኤርሊንግ ሀላንድ ላይ ልዩ ትኩረት እንደሚያደርጉ ጠቁመዋል።
በጨዋታው ህመም ላይ የነበረው ዴክላን ራይስ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል አያይዘው ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe