ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኦሊ ዋትኪንስ የአስቶን ቪላ ቆይታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኦሊ ዋትኪንስ የአስቶን ቪላ ቆይታ ?
ኦሊ ዋትኪንስ የአስቶን ቪላ ቆይታ ? አስቶን ቪላ ለኦሊ ዋትኪንስ እስከ 2030 የሚያቆይ አዲስ ኮንትራት አቅርበውለታል። ክለቡ ያቀረበው አዲስ ውል በእሱ እድሜ ላለ ተጨዋች በጣም ጥሩ ክፍያ ነው የሚል እምነት እንዳለው ተገልጿል። በሌላ በኩል ተጨዋቹ ሀሳቡ ሳውዲ አረቢያ እንዳለ እና ከብራይተን ጨዋታም መሳተፍ እንዳልፈለገ ተነግሯል። ኦሊ ዋትኪንስ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ከቡድኑ ጋር ልምምድ እንዳልሰራ…

ተዛማጅ ታሪኮች