ኦያርዛባል : የስፔን የጎል ምንጭ

ኦያርዛባል : የስፔን የጎል ምንጭ
በወጣት ከዋክብት በተገነባው የስፔን ብሔራዊ ቡድን ውስጥ በጎል አግቢነት እና የግብ ተሳትፎ ከምናያቸው ተጫዋች መካከል ሚኬል ኦያርዛባል ይገኝበታል።
የ 29ዓመቱ ኦርያዛባል ሙሉ የ እግር ኳስ ህይወቱን በሪያል ሶሴዳድ እያሳለፈ ሲገኝ ከ 3️⃣0️⃣0️⃣ በላይ ጨዋታዎችን በክለቡ አድርጓል።
ኦያርዛባል ባለፉት ጨዋታዎች
- በ 1️⃣7️⃣ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች
- 1️⃣6️⃣ ጎሎችን አስቆጥሯል።
በአለም ዋንጫው ሀገሩ ስፔን ኦስትርያን ስትረታ ሁለት ጎሎችን ማስቆጠሩ ይታወሳል።
ኦያርዛባል በወሳኝ ጨዋታዎች ላይ ጎልቶ መውጣት ሲችል ስፔን በዩሮ 2024 ፍፃሜ እንግሊዝን ስታሸንፍ የአሸናፊነቷን ጎል ማስቆጠሩ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe