ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከመቼውም በላይ ድል ተርቢያለሁ ” አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከመቼውም በላይ ድል ተርቢያለሁ ” አርቴታ
“ ከመቼውም በላይ ድል ተርቢያለሁ ” አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የውድድር ዘመኑ ጀምሮ ጨዋታዎችን እስኪያሸንፉ መጓጓታቸውን ገለፁ።

አመቱን ለመጀመር ጓጉቻለሁ ያሉት ሚኬል አርቴታ “ ከምንጊዜውም በላይ ድሎችን ተርቢያለሁ “ሲሉ ገልጸዋል።

አክለውም “ ነገ የውድድር አመቱን በደጋፊያችን ፊት እስከምንጀምር እና ድል እስከምናሳካ ቸኩያለሁ ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች