ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ነገ የት ደረጃ ላይ እንዳለን ታያላችሁ ” ላምፓርድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ነገ የት ደረጃ ላይ እንዳለን ታያላችሁ ” ላምፓርድ
“ ነገ የት ደረጃ ላይ እንዳለን ታያላችሁ ” ላምፓርድ

የ ኮቬንትሪ ሲቲ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ነገ በአርሰናል ጨዋታ ያለፍርሃት እንደሚፋለሙ ተናግረዋል።

“ ምን ደረጃ ላይ እንዳለን እና በጨዋታው እንዴት ያልፍርሀት ትልቅ ነገር ማቅረብ እንደምንችል ለሁሉም ሰው ማሳየት እፈልጋለሁ ” ሲሉ ላምፓርድ ተናግረዋል።

“ አርሰናልን እናከብራለን ” ያሉት ላምፓርድ “ ይሄ ማለት ግን በጨዋታው ላይ ሀይለኛ አንሆንም ማለት አይደለም " ብለዋል።

ፍራንክ ላምፓርድ አክለውም " በዚህ የውድድር ዘመን አንዳች ነገር ማሳካት እንፈልጋለን " ነው ያሉት።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት አርሰናል ከ ኮቬንትሪ ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች