ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ ተጨዋች የለም ” ምባፔ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ ተጨዋች የለም ” ምባፔ
“ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ ተጨዋች የለም ” ምባፔ

ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ባሎን ዶር እንደሚገባው ዳግም ተናግሯል።

ከ ሌኪፕ ጋር በነበረው ቃለ ምልልስ ስለ ባሎን ዶር የተጠየቀው ምባፔ “ ከእኔ የተሻለ ጊዜ ያሳለፈ አንድም ተጨዋች የለም ” ብሏል።

አክሎም “ በዚህ አመት ትልቅ የማሸነፍ እድል አለኝ " ሲል ኪሊያን ምባፔ ተናግሯል።

በአለም ዋንጫ ወቅት ከፓራጓይ ፖለቲከኛ ስለ ደረሰበት የዘረኝነት ጥቃት ያነሳው ምባፔ የፈረንሳይ መንግሥት ጣልቃ እንደገባ ገልጿል።

“ ከፕሬዝዳንት ማክሮን ጋር ተነጋግሬያለሁ “ ያለው ምባፔ እርምጃ ተወስዷል ፣ ከፓራጓይ መንግሥት ጋርም እንደዛው ሲል አስረድቷል።

ተዛማጅ ታሪኮች