“ ከጎናችሁ ነኝ ይሄን ግዜ አብረን እናልፈዋለን “ ጋርዲዮላ

“ ከጎናችሁ ነኝ ይሄን ግዜ አብረን እናልፈዋለን “ ጋርዲዮላ
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ይፋዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፔፕ ጋርዲዮላ በመልዕክታቸው “ እያንዳንዱ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊ ከመቼውም ጊዜ በላይ አዚህ መሆኔን እንዲያውቅ እፈልጋለሁ ” ብለዋል።
አክለውም “ ከክለቤ ፣ ሀላፊዎች ፣ ቡድኑ እና ደጋፊዎቻችን ጎን እቆማለሁ መቆሜንም እቀጥላለሁ "ሲሉ ገልጸዋል።
“ ይህንን ጊዜ አብረን እናልፈዋለን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe