“ ከፈረንሳይ የዛሬ ጨዋታ ይልቅ ለካናዳ ጨዋታ ፈርቼ ነበር “

“ ከፈረንሳይ የዛሬ ጨዋታ ይልቅ ለካናዳ ጨዋታ ፈርቼ ነበር “
“ ያለንን ሁሉ መስጠት አለብን “
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሞሀመድ ዋሂቢ ቡድናቸው እየተሻሻለ መምጣቱን ገልፀዋል።
“ ከ 2022 የአለም ዋንጫ ስብስብ ሲነፃፃር የአሁኑ ቡድን የተሻለ ነው “ ያሉት ዋሂቢ” ለምሽቱ ጨዋታ ህዝባችን ከጎናችን እንደሚሆን እናውቃለን “ ብለዋል።
ስለ ጨዋታው ዳኞች የተናገሩት አሰልጣኙ “ ውሳኔዎች ሚዛናዊ እና ወጥነት ሊኖራቸው ይገባል “ ያሉ ሲሆን “ በውድድሩ ያሉ ዳኞች ከፍ ያሉ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል።
በአለም ዋንጫው ያደረጉት ጉዞ በቂ አለመሆኑን በመግለፅ “ ለኛ በቂ ጉዞ የሚሆነው ውድድሩን ስናሸንፍ ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
ሞሀመድ ዋሂቢ
አሰልጣኙ በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ አጥቂያቸው እስማኤል ሳብሪ ለጨዋታው ዝግጁ አለመሆኑን ገልፀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ እስካሁን ያሳካነውን በቂ ነው ብሎ ባለማመን በፈረንሳይ ጨዋታ በከፍተኛ የጨዋታ ፍልምያና ተነሳሽነት ያለንን ሁሉ መስጠት ይኖርብናል “