“ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው “

“ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው “
የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ እና ጎል አስቆጣሪ ኤርሊንግ ሀላንድ “ ጎል በቀላል እንዴት እንደማስቆጥር አላውቅም “ሲል ተደምጧል።
“ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው “ በማለት ሲገልፀው “ የማገኛቸው አንድ ወይም ሁለት እድሎች ጎል ይሆናሉ ፣ አሁን ላይ ሳስበው የፈጣሪ ስጦታ ነው “ ብሏል።
የቡድን አጋሩ አንድርያስ ሸልደርፕ በበኩሉ “ ስለ ሀላንድ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ፣ ኖርዌያዊ በመሆኑ ደስተኞች ነን “ ብሏል።
አክሎም “ ሀላንድ የኛ ስለሆነ እድለኞች ነን “ ሲል “ ተጨማሪ ጎሎችን በውድድሩ እንደሚያስቆጥር ተስፋ አለን ፣ እንጠብቃለን “ ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe