ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከፊታችን ብዙ ስራ ይጠብቀናል ” አንዶና ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከፊታችን ብዙ ስራ ይጠብቀናል ” አንዶና ኢራኦላ
“ ከፊታችን ብዙ ስራ ይጠብቀናል ” አንዶና ኢራኦላ

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከሞናኮ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ “ መሆን በምንፈልግበት ደረጃ መቀጠል አልቻልንም “ ብለዋል።

አክለውም “ ማድረግ ያለብን ስራ አለን ከፊታችን ብዙ ስራ ይጠብቀናል “ ሲሉ ተደምጠዋል።

አሌክሳንደር አይሳክ በበኩሉ ስለ አሰልጣኙ በሰጠው አስተያየት “ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው  ” ሲል ገልጿል።

በቡድኑ ውስጥ ያለው መንፈስ አስደናቂ መሆኑን የገለፀው አይሳክ “ ሁሉም ሰው ጠንክሮ እየሰራ ነው “ ብሏል።

ሊቨርፑል በተከታታይ ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን ተሸንፏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች