ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኩኩሬላ የሜዳው ሳር ስር ምን ቀብሮ ነበር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኩኩሬላ የሜዳው ሳር ስር ምን ቀብሮ ነበር ?
ኩኩሬላ የሜዳው ሳር ስር ምን ቀብሮ ነበር ?

የስፔን የግራ መስመር ተሰላፊ ማርክ ኩኩሬላ ከፍፃሜ ጨዋታው በፊት የሜዳው ሳር ስር አንድ ነገር ሲቀብር ታይቶ ነበር።

ማርክ ኩኩሬላ በሰዓቱ ሳሩ ስር የቀበረው መልካም እድል እንዲያመጣ አንድ ሳንቲም እንደነበር ተገልጿል።

የአለም ዋንጫን 2010 ከስፔን ጋር ማሳካት የቻለው ሁዋን ካፕ ዴቪያ ኩኩሬላ ያንን እንዲያደርግ መጠየቁን ገልጿል።

የቀድሞ የግራ መስመር ተሰላፊ ሁዋን ካፕ ዴቪያ “ 2010 ዋንጫውን ስናሸንፍ ሳንቲም ቀብሬ ነበር ” ብሏል።

በዚህ አለም ዋንጫም በእሱ ቦታ የሚጫወተውን ኩኩሬላ እንዲያደርግ መጠየቁን አስታውቋል።

“ ኩኩሬላ በጣም እወድሃለሁ አሁን የአለም ሻምፒዮን ነህ “ ሲል ሁዋን ካፕ ዴቪያ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች