ካሜሮን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ አሸነፈች !

ካሜሮን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ አሸነፈች !
የካሜሮን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ 2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር አሸናፊ ሆኗል።
ካሜሮን ከማላዊ ጋር ያደረገችውን የፍፃሜ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
ከዚህ በፊት ሶስት የፍፃሜ ጨዋታ የተሸነፈችው ካሜሮን በመጨረሻው የአፍሪካ ዋንጫውን በታሪክ ለመጀመሪያው ጊዜ አሳክታለች።
ካሜሮን ከዚህ በፊት 2004 ፣ 2014 እና 2016 የፍፃሜ ጨዋታዋን በናይጄሪያ ተሸንፋ ነበር።
የማላዊ ብሔራዊ ቡድን በአንፃሩ በታሪክ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe