ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ካሪክ ጨካኝ እና ራስ ወዳድ መሆን አለበት ” ዋይን ሩኒ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ካሪክ ጨካኝ እና ራስ ወዳድ መሆን አለበት ” ዋይን ሩኒ
“ ካሪክ ጨካኝ እና ራስ ወዳድ መሆን አለበት ” ዋይን ሩኒ

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ለአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ምክሩን ለግሷል።

ዋይን ሩኒ በሰጠው አስተያየት ማይክል ካሪክ ታላቅ አሰልጣኞች ያላቸውን ባህሪ እንዲላበስ መክሮታል።

“ በአለም ላይ ያሉ ታላላቅ አሰልጣኞች በጭካኔ እና ራስ ወዳድነታቸው ነው የሚታወቁት “ ሲል ሩኒ ተናግሯል።

አክሎም “ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በትልቅ ውሳኔዎቻቸው ላይ ጨካኝ እና ራስ ወዳድ ነበሩ ሞሪንሆም እንደዛው "ብሏል።

“ ፔፕ ጋርዲዮላ ማንንም ሳይሰሙ ነው የትኛውንም ተጨዋች የሚያስወግዱት “ ሲል ሩኒ ጨምሮ ተናግሯል።

“ አሰልጣኝ ብቻውን ዋጋ የሚከፍል እና የሚሰናበት ነው “ ያለው ሩኒ " ካሪክ ይህን ተገንዝቦ ራሱን እንደሚያዳብር ተስፋ አደርጋለሁ "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች