ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋልን ጨዋታ ማን ይመራል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኢትዮጵያ እና ሴኔጋልን ጨዋታ ማን ይመራል ?
የኢትዮጵያ እና ሴኔጋልን ጨዋታ ማን ይመራል ?

ኢትዮጵያ ከሴኔጋል ጋር የምታደርገውን የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።

በባሕር ዳር ስታዲየም የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ካሜሮናዊው ዳኛ ዊሊ ሴቴፋን ንጋህ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።

ዋና ዳኛው ባለፈው አመት የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከሞሮኮ ጋር ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ መርተው ነበር።

ጨዋታው ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ቀን 10:00 ሰዓት በባሕር ዳር ስታዲየም ይደረጋል።

በሌላ በኩል ኢትዮጵያ ከሱዳን የምታደርገውን ጨዋታ ላይቤሪያዊው ዳኛ ዋሽንግተን ን ዶሎ እንዲመሩ ተመርጠዋል።

ጨዋታው አርብ ምሽት 1:00 ሰዓት በደቡብ ሱዳን ጁባ ስታዲየም ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች