ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ካርሎስ ባሌባ ጉዳት ገጠመው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ካርሎስ ባሌባ ጉዳት ገጠመው !
ካርሎስ ባሌባ ጉዳት ገጠመው !

የብራይተኑ አማካይ ካርሎስ ባሌባ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት የቁርጭምጭሚት ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ባሌባ የውድድር ዘመኑ መጀመሪያ እንደሚያመልጠው ተገልጿል።

ተጨዋቹ የገጠመው ጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ የሚያርቅ ነው የሚል እምነት እንደሌለው ተነግሯል።

ይሁን እንጂ ካርሎስ ባሌባ በቅርብ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች