“ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚሰራው ” ጇ ፔድሮ

“ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚሰራው ” ጇ ፔድሮ
የቼልሲው አጥቂ ጇ ፔድሮ የቡድን አጋሩ ሞይሰስ ካይሴዶ የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች መሆኑን ተናግሯል።
“ ካይሴዶ በቦታው የአለም ምርጥ ተጨዋች ነው ” ያለው ፔድሮ “ ተጨማሪ ነገር ማለት አያስፈልገኝም ምክንያቱም ሁሉም ያውቀዋል " ብለዋል።
አክለውም “ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚስራው ፤ እሱ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ተጨዋች ነው ” ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe