ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኬር ስታርመር በፍፃሜው ይገኛሉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኬር ስታርመር በፍፃሜው ይገኛሉ !
ኬር ስታርመር በፍፃሜው ይገኛሉ !

እንግሊዝ የአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዋን ረቡዕ ከአርጀንቲና ጋር ታደርጋለች።

እንግሊዝ ለፍፃሜ ከደረሰቸች የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር በፍፃሜው እንደሚገኙ ተገልጿል።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በፍፃሜው ከተገኙ በማግስቱ ሰኞ በመመለስ በይፋ ስልጣናቸውን ያስረክባሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ስልጣናቸውን እንደሚለቁ ቀድመው በይፋ ማሳወቃቸው አይዘነጋም።

እንግሊዝ የአለም ዋንጫውን ካሸነፈች ብሔራዊ የደስታ ቀን እንደሚታወጅ ሲገለፅ እንደነበር የሚታወስ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች