ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ክለቦች ከፊፋ ስንት አገኙ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ክለቦች ከፊፋ ስንት አገኙ ?
ክለቦች ከፊፋ ስንት አገኙ ?

ለ 2026 አለም ዋንጫ ውድድር ተጨዋቾቻቸውን የላኩ ክለቦች ከፊፋ የተሰጣቸው ገንዘብ ታውቋል።

ማንችስተር ሲቲ በ 4️⃣.4️⃣ ሚልዮን ዶላር ከፊፋ ብዙ ገንዘብ ያገኘው ክለብ በመሆን በቀዳሚነት ተቀምጧል።

ብዙ ያገኙ አስር ክለቦች ?

- ማንችስተር ሲቲ :- 4.4 ሚልዮን ዶላር
- ባርሴሎና :- 3.9 ሚልዮን ዶላር
- ባየር ሙኒክ :- 3.4 ሚልዮን ዶላር

- አርሰናል :- 3.3 ሚልዮን ዶላር
- ፒኤስጂ :- 3.2 ሚልዮን ዶላር
- አትሌቲኮ ማድሪድ :- 3.2 ሚልዮን ዶላር

- ክሪስታል ፓላስ :- 2.7 ሚልዮን ዶላር
- ማንችስተር ዩናይትድ :- 2.6 ሚልዮን ዶላር
- ሪያል ማድሪድ :- 2.6 ሚልዮን ዶላር
- ኤሲ ሚላን :- 2.4 ሚልዮን ዶላር ማግኘታቸው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች