ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ስፔንስ ወደ ኢንተር ሚላን ሊያመራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ስፔንስ ወደ ኢንተር ሚላን ሊያመራ ነው !
ስፔንስ ወደ ኢንተር ሚላን ሊያመራ ነው !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን ስፔንስን ከቶተንሀም ለማስፈረም በንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ቶተንሀም ተጫዋቹን በ 3️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለመሸጥ በድርድር ላይ ይገኛል።

የወቅቱ የጣልያን ሴርያ አሸናፊ ኢንተር ሚላን ዲምፍሪ መልቀቁን ተከትሎ የቀኝ መስመር ተሰላፊ ለማስፈረም እየሰራ ይገኛል።

የአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የመጀመሪያ ምርጫ ያልሆነው ሴፔንስ ኢንተር ሚላንን መቀላቀል ይፈልጋል።

ስፔንስ በቀኝ ግራ የመጫወት ክህሎት ቢኖረውም አሰልጣኙ የሚመርጡት ፔድሮ ፖሮ እና ኡዶጊን መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች