ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል !
ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል !

ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር እየተያያዘ የሚገኘው ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆይት እንደሚፈልግ ታውቋል።

ስኬሊ በቀጣይ የሚኬል አርቴታ የመጀመሪያ ተመራጭ ለመሆን በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተነግሯል።

የ 19ዓመቱ ተጨዋች ስኬሊ የተለያዩ ክለቦችን ፍላጎት የሳበ ቢሆንም በክለቡ ደስተኛ እንደሆነ እና አማራጭ እየፈለገ እንደማይገኝ ተገልጿል።

አርሰናል በበኩሉ በወዳጅነት ጨዋታዎች ቋሚ የነበረው ስኬሊ ለመሸጥ እየተመለከተ አለመሆኑ ተዘግቧል።

መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች