ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አላማችን ሻምፒየንስ ሊጉን መድገም ነው ” ማርኪንሆስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አላማችን ሻምፒየንስ ሊጉን መድገም ነው ” ማርኪንሆስ
“ አላማችን ሻምፒየንስ ሊጉን መድገም ነው ” ማርኪንሆስ

“ ዋንጫ ተርበናል ” ቪቲንሀ

የፒኤስጂው ተጨዋች ማርኪንሆስ ሶስተኛ ተከታታይ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ አላማቸው መሆኑን ገልጸዋል።

“ አላማችን ሶስተኛ ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ያለው ማርኪንሆስ ከባድ እንደሆነ እናውቃለን ሲል ገልጿል።

ሌላኛው ተጨዋች ቪቲንሀ በበኩሉ “ ልክ እንዳለፈው አመት አሁንም ዋንጫ ተርበናል ” ብሏል።

“ ለዛም ሁሉንም እናደርጋለን ፤ ተጨማሪ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን በፍጹም አልጠገብንም “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች