ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባሎን ዶር ለፒኤስጂ ተጨዋች ይገባል ” ቪቲንሀ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባሎን ዶር ለፒኤስጂ ተጨዋች ይገባል ” ቪቲንሀ
“ ባሎን ዶር ለፒኤስጂ ተጨዋች ይገባል ” ቪቲንሀ

የፒኤስጂው አማካይ ቪቲንሀ የዘንድሮው ባሎን ዶር ለአንዱ የፒኤስጂ ተጨዋች እንደሚገባ ተናግሯል።

ባሎን ዶር ሊያሸንፉ የሚችሉ ብዙ ተጨዋቾች መኖራቸውን የገለፀው ቪቲንሀ “ እኔ የፒኤስጂ ተጨዋች እንዲያሸንፍ እፈልጋለሁ " ብሏል።

“ ቅቫራስኬሊያ ፣ ኡስማን ዴምቤሌ ወይም የአለም ሻምፒዮኑ ፋብያን ሩዝዝ ባሎን ዶር ይገባቸዋል “ ሲል ቪቲንሀ ተናግሯል።

አክሎም " ለእኔ ከእነሱ አንዱ ቢያሸንፍ እደሰታለሁ " ያለ ሲሆን እንደ ምባፔ እና ኬን ያሉ ተጨዋቾችም አሉ " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች