ክሪስ ስሞሊንግ ፖርቶን ሊቀላቀል ነው !

ክሪስ ስሞሊንግ ፖርቶን ሊቀላቀል ነው !
እንግሊዛዊው ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግ ፖርቶን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ስሞሊንግ ከአል ፋይሀን ከለቀቀ ወዲህ ያለ ክለብ ይገኝ ነበር።
ክሪስ ስሞሊንግ በአሁኑ ሰዓት ፖርቶን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን እያደረገ ይገኛል ተብሏል።
ፖርቶ በፖርቹጋል ሊግ የመጀመሪያ ሰባት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን በ 21 ነጥቦች ይመራል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe