ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ክፍተቶች ስለነበሩብን ነው አምስት ተከላካይ ያደረኩት ” ቱሄል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ክፍተቶች ስለነበሩብን ነው አምስት ተከላካይ ያደረኩት ” ቱሄል
“ ክፍተቶች ስለነበሩብን ነው አምስት ተከላካይ ያደረኩት ” ቱሄል

“ አልፀፀትም ”

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በጨዋታው ለምን መከላከል እንደመረጡ ተናግረዋል።

“ አምስት ተከላካይ ለመጠቀም ወስኛለሁ ” ያሉት አሰልጣኙ “ ምክንያቱም ብዙ ክፍተቶች ነበሩብን ” ብለዋል።

በተጨማሪም “ አርጀንቲናም የአየር ላይ ኳስ ብልጫ ወስዳብን ነበር ” ሲሉ ተናግረዋል።

“ አልፀፀትም “ ያሉት ቱሄል “ ያደረግነው ከምርጥ ጨዋታዎቻችን አንዱን ነው ምናልባት ምርጡ ነው ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች