ኮሎምቢያ የምድቡ የበላይ ሆና አጠናቀቀች !

ኮሎምቢያ የምድቡ የበላይ ሆና አጠናቀቀች !
በአለም ዋንጫ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታ ፖርቹጋል ከ ኮሎምቢያ ጋር 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
ውጤቱን ተከትሎ ኮሎምቢያ በሰባት ነጥቦች ምድቡን በበላይነት ማጠናቀቅ ችላለች።
ፖርቹጋል አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።
ዲሞክራቲክ ኮንጎ በበኩሏ ኡዝቤክስታንን 3ለ1 ማሸነፏን ተከትሎ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች።
ኡዝቤክስታን ሁሉንም የምድብ ጨዋታዎች ተሸንፋ ከውድድሩ ተሰናብታለች።
በጥሎ ማለፉ :-
- ፖርቹጋል ከ ክሮሽያ
- ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከ እንግሊዝ
- ኮሎምቢያ ከ ጋና ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe