ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሻምፒየንስ ሊጉ ስለጀመረ ተደስተናል ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሻምፒየንስ ሊጉ ስለጀመረ ተደስተናል ” ሚኬል አርቴታ
“ ሻምፒየንስ ሊጉ ስለጀመረ ተደስተናል ” ሚኬል አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር በመጀመሩ እንደተደሰቱ ተናግረዋል።

ውድድሩ ስለጀመረ “ ተደስተናል ይሄ ውድድር ለእኛ ምን ያህል ትርጉም እንዳለው እናውቃለን ” ሲሉ ገልፀዋል።

ቡድናቸው ካለፈው አመት ልምድ መቅሰሙን የገለፁት አርቴታ “ ውድድሩን በከባድ ስታዲየም እንጀምራለን ነገርግን ደስተኞች ነን "ብለዋል።

አክለውም “ ናፖሊ በሜዳቸው ጠንካራ ናቸው ልምድ ያለው አሰልጣኝ እና ፕሪሚየር ሊግ ላይ ልምድ ያላቸው ተጨዋቾች ይዘዋል "ብለዋል።

“ ትልቅ ፈተና እንደሚጠብቀን እናውቃለን ነገርግን ለመጋፈጥ ዝግጁ ነን ” ሚኬል አርቴታ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች