ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኮዲ ጋክፖ ሊቨርፑልን ሊለቅ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኮዲ ጋክፖ ሊቨርፑልን ሊለቅ ይችላል ?
ኮዲ ጋክፖ ሊቨርፑልን ሊለቅ ይችላል ?

ኔዘርላንዳዊው የሊቨርፑል ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ በቶተንሀም እና ማንችስተር ሲቲ እየተፈለገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ሊቨርፑል በሚቀጥሉት ስድስት ቀናት ቢያንስ ሁለት አጥቂዎችን ካላስፈረመ ጋክፖን እንደማይሸጡ ተነግሯል።

ሊቨርፑል ምንም ተጨዋች ሳይመጣ ጋክፖን ሸጦ የፊት መስመሩን ይበልጥ ማሳሳት እንደማይፈልግ ተነግሯል።

ሊቨርፑል በአሁኑ ሰዓት ብራድሌይ ባሬኮላ ፣ እስማኤል ሳር እና ሚንቴህን ለማስፈረም እያነጋገረ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች