ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወልዋሎ ዓ.

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወልዋሎ ዓ.
ወልዋሎ ዓ.ዩ የዋንጫ አሸናፊ 🏆 ሆኗል ! በ 2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲዳማ ቡናን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የድል ግቦችን ጋናዊው አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና በየነ ባንጃ አስቆጥሯል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችሏል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ቀጣይ አመት ኢትዮጵያን…

ተዛማጅ ታሪኮች