ወቅታዊ የዝውውር መረጃዎች !

ወቅታዊ የዝውውር መረጃዎች !
- የሪያል ማድሪዱ አካዳሚ አጥቂ ማኑኤል አንሄል ወደ ፉልሀም የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተቃርቧል።
- ማኑኤል አንሄል በዚህ ክረምት ፉልሀምን የተቀላቀለ ሶስተኛው የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ይሆናል።
- የኒውካስል ዩናይትዱ አጥቂ ኒክ ቮልተማደ ጁቬንቱስን በውሰት ለመቀላቀል ወደ ጣልያን አቅንቷል።
- ሀል ሲቲ የቼልሲውን ተጨዋች ዳሪዮ ኢሱጎ ለማስፈረም የጀመረውን እንቅስቃሴ ማቋረጡ ተገልጿል።
- የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ፎላሪን ባሎጉንን ከሞናኮ በ 50 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ተስማምቷል።
- የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማርክ ጉዩን ለጀርመኑ ክለብ ሌፕዚግ በ 16 ሚልዮን ዩሮ ለመሸጥ ከስምምነት ደርሰዋል።
- ቶሪኖ የኤቨርተኑን የቀኝ መስመር ተጨዋች ናታን ፓተርሰን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe